Thursday, September 17, 2026
በክፍለ ከተማው ሁሉም ጽ/ቤቶች እና በተቀናጀ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት በባለጉዳይ ቀናት (ረቡዕ እና አርብ) እየተሰጠ ያለው አገልግሎት ከዚህ ቀደም ከነበረው በጥሩ ሁኔታ መሻሻሉን አገልግሎት ለማግኘት የመጡ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር "ሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም !! " በሚል ሃሳብ ዙሪያ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሄደ።
በጉለሌ ክፍለ ከተማ በተቋማት አገልግሎት አሰጣጡ ቀልጣፋ በመሆኑ ጊዜያቸውን በአግባቡ መጠቀም መቻላቸውን ተገልጋዮች ገልፀዋል።
በጋራ ተስፋን እንትከል
በጉባዔው መክፈቻ ላይ የክፍለ ከተማው ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ወልዴ ወገሴ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን፤ በበጀት ዓመቱ በሰው ተኮር ኢኒሼቲቮች፣ በአገልግሎት አሰጣጥ፣ በተቋም ግንባታ፣ በሰላምና ጸጥታ እንዲሁም በማህበራዊና ኢኮኖሚ ዘርፎች አበራች ስኬቶች መመዝገባቸውን ገልጸዋል።
መዲናችን አዲስ አበባ በሁለንተናዊ መልካም ገጽታ በዓለም መድረክ ላይ በግልጽ ያሳዩ የቱሪዝም እና የኢኮኖሚ እድገት ታላላቅ ስኬቶችን አስመዝግባለች ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር የተቀናጀ ሞዴል ብሎክ ምርቃትና ከነዋሪዎች ጋር የርክክብ መርሃ ግብር ተካሄደ።