ጉለሌ 7 - 2 ወላይታ ዲቻ
የጉለሌ ክፍለ ከተማ የሴቶች እግር ኳስ ክለብ ከግማሽ ደርዘን በላይ ግብ በማስቆጠር የሊጉ የበላይነቱን አስቀጥሏል ::
በ9 ጨዋታዎች 21 ነጥብ እና 14 ንፁህ ጎል በመሰብሰብ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል ::
ሰሊና ኝገዎ እና ፍፁም ፍለሀ በጨዋታው ሀትሪክ መስራት ሲችሉ ሀናን ረዲ አንድ ግብ በማከል ጨዋታውን በፍፁም የበላይነት አጠናቋል ::
06'21'90+2 ሰሊና ኝገዎ
23' ሃናን ረዲ
49'51'77 ፍፁም ፍሰሃ
ክለቡ በአንድም ጨዋታ ሳይሸነፍ 9 ተከታታይ ጨዋታዎች ውጤታማ ጉዞውን አስቀጥሏል ።