የጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በባለጉዳይ ቀን የሚሰጠው የአገልግሎት አሰጣጥ መሻሻሉን ተገልጋዮች ገለጹ፡፡

user 19-Aug-2026 ልማት

የጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በባለጉዳይ ቀን የሚሰጠው የአገልግሎት አሰጣጥ መሻሻሉን ተገልጋዮች ገለጹ፡፡

በክፍለ ከተማው ሁሉም ጽ/ቤቶች እና በተቀናጀ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት በባለጉዳይ ቀናት (ረቡዕ እና አርብ) እየተሰጠ ያለው አገልግሎት ከዚህ ቀደም ከነበረው በጥሩ ሁኔታ መሻሻሉን አገልግሎት ለማግኘት የመጡ ነዋሪዎች ገልጸዋል።

ተገልጋዮቹ እንዳሉት አመራሮችና ባለሙያዎች ከህብረተሰቡ ጋር በቀጥታ በመገናኘት ጥያቄዎችን በፍጥነት በመፍታት ላይ ይገኛሉ።መጉላላትም ቀርቶ የተቀላጠፈ አገልግሎት እየተሰጠ እንደሚገኝ በመጠቆም ይህ የአገልጋይነት ስሜት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።

Related Post

ልዩ ዜና