Saturday, January 24, 2026
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ እና የክ/ከተማው ህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ዘርፍ "የመደመር ዕሳቤን ተግባራዊ እዉነት ፤ በጠንካራ የተግባቦት ልህቀት! ” በሚል መሪ ቃል ሲምፖዚየም አከናወኑ።