በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሸገር የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት የደረሰበትን የአፈጻጸም ደረጃ የክፍለ ከተማ እና የወረዳ አመራሮች ባሉበት ተገመገመ።

user 28-Oct-2025 ልማት

በውይይቱም አስተዳደሩ በ2ኛው ዙር ከተያዙ ስምንት ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው የሸገር የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት አጠቃላይ የደረሰበትን የአፈጻጸም ደረጃ እና ቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ የክፍለ ከተማ አመራሮች እና የወረዳ አመራሮች በተገኙበት በመገምገም የቀጣይ የስራ አቅጣጫ አስቀምጧል።

Related Post

ልዩ ዜና